የሰሞኑ ፖለቲካ

(በሚኪ አማራ) ኦነጎች እንግዲህ ከረዠም አመት በኋላ ወደ አገር ቤት ገብተዋል፡፡ በእርግጥ የመንግስት ጥሪ ብቻ ሳይሆን ከዚህ በፊትም የአዉሮፓ ብርድ አጥንቴ ዉስጥ ሰርስሮ እየገባ አስቸገረኝ መጥቼ ቀሪዋን እድሜ ልጨርስ እያሉ ሲለምኑ ነበር እነ ሌንጮ፡፡ እኒህ ሰወች አሁንም ፖለቲካ ዉስጥ የመቀጠል ፍላጎት አላቸዉ፡፡ በዚህ እድሜ መቸም ጡረታ ይወጣል ተብሎ ነዉ የሚጠበቀዉ እንጅ ዲሞክራሲ አሰፍናለዉ ምናምን የሚል … Continue reading የሰሞኑ ፖለቲካ